በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ የመጀመሪያው የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባቶች ወደ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ የዓለም ጤና ድርጅት ሃላፊ ተናግረዋል"በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ የመጀመሪያውን ክትባት ርክክብ እንደምናደረግ ተስፋ እናደርጋለን " ሲሉ ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረእየሱስ በጄኔቫ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ወቅት ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia