የሩሲያ ማእከላዊ የጦር ቡድን በዶንየትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኙትን ኦርሎቭካ፣ ካሚሼቭካ፣ ኒኮላይቭካ እና ኖቮዠላኖዬይ የተባሉትን ሰፈሮች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ነጻ ማውጣቱን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የሩሲያ ማእከላዊ የጦር ቡድን በዶንየትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኙትን ኦርሎቭካ፣ ካሚሼቭካ፣ ኒኮላይቭካ እና ኖቮዠላኖዬይ የተባሉትን ሰፈሮች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ነጻ ማውጣቱን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።ዩግ የተሰኘው የደቡብ የጦር ቡድን በዶንየትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ውስጥ የምትገኘውን ኮንስታንቲኖቭካን ሰፈር ነፃ አውጥቷል። ዛፓድ የተሰኘው የምዕራብ የጦር ቡድን በበኩሉ በሉጋንስክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን የስቴልማኮቭካን መንደርን እንዲሁም በካርኮቭ ክልል ውስጥ ሲንኮቭካን ነፃ ማውጣቱ ተነግሯል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik