የሴኔጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በመጪው የሩሲያ-አፍሪካ የመጀመሪያው የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እንደሚሳተፉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ተናገሩ"በሀገሪቱ መሪዎች በተደረሰው ውሳኔ መሠረት በመጪው ህዳር ወር የመጀመሪያው የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ስብሰባ በሶቺ ውስጥ ይካሄዳል፤ ይህ በጣም አስፈላጊ ሁነት እንደሚሆን አምናለሁ ፤ እናም ሚኒስትሯ እንደሚገኙ ስላረጋገጡ አመግናለሁ" ብለዋል ላቭሮቭ ውይይቱን ተከትሎ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia