የቴሌግራም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፓቬል ዱሮቭ ከእስር መፈታቱ ተገለጸ የፈረንሳይ ባለስልጣናት በመተግበሪያው ህገ-ወጥ ይዘት ዙርያ በሚያካሂዱት ምርመራ ለመተባበር ፍቃደኛ ባለመሆኑ ቅዳሜ እለት በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው ዱሮቭ፤ በፓሪስ ዳኛ እንዲለቀቅ መወሰኑ ታውቋል። ተንቀሳቃሽ ምስሉ የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ከፍርድ ቤቱ ህንፃ አጠገብ የቀረጸው ነው ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia