የዩክሬን ጦር በሩሲያ ኩርስክ ግዛት በአንድ ቀን 380 የሚደርሱ ወታደሮችን (በአጠቃላይ 7,000) ማጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል

የዩክሬን ጦር በሩሲያ ኩርስክ ግዛት በአንድ ቀን 380 የሚደርሱ ወታደሮችን (በአጠቃላይ 7,000) ማጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል የሩሲያ ጦር በቦርኪ፣ ኮሬኔቮ፣ ክሬሚያኖዬ እና ማላያ ሎክንያ መንደሮች አቅጣጫ የተካሄዱ የዩክሬን ጥቃቶችን መልሷል። ከሩሲያ ሰሜናዊ የጦር ኃይሎች ጋር በተደረገ ውጊያ ኪዬቭ ባለፈው ቀን 75 የሚሆኑ ወታደሮችን አጥታለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik