ናሚቢያ የእስራኤልን የጦር መሳሪያ የጫነ መርከብ እንዳይገባ መከልከሏን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ

ናሚቢያ የእስራኤልን የጦር መሳሪያ የጫነ መርከብ እንዳይገባ መከልከሏን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ እንደ ህትመቱ ገለጻ በናሚቢያ ዋልቪስ ቤይ ወደብ ለመግባት ተዘጋጅቶ የነበረው ካትሪን የተሰኘውን መርከብ የፍትህ ሚኒስትር ይቮን ዳውሳብ እንዳይገባ ከልክለዋል። የናሚቢያ መንግሥት መርከቡ ላይ ተጭነው የነበሩትን የወታደራዊ ጭነቶች ዓይነት ወይም የተጫነበትን ወደብ አልገለጸም። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik