የብራዚል፣ ኢንዶኔዥያ እና ደቡብ አፍሪካ የመከላከያ ኢንደስትሪ የዩክሬንን ቀውስ እያባባሰ ነው ብለው እንደሚያምኑ የቻይና ልዑክ ተናገሩ ከሐምሌ 21 እስከ ነሐሴ 1 ባለው ጊዜ ውስጥ የቻይና የዩሬዥያ ጉዳዮች ልዩ መልዕክኛ ሊ ሁይ ብራዚል፣ ደቡብ አፍሪካ እና ኢንዶኔዢያን ጎብኝተው በዩክሬን ቀውስ አፈታት ዙርያ ከባለስልጣናት ጋር ተወያይተዋል። "የቀውሱ መራዘም ምክንያት ሩሲያ እና ዩክሬን ብቻ እንዳልሆኑና ግጭቱን የሚዘውሩት የተወሰኑ ወታደራዊ-ኢንዱስትሪዎች እነደሆኑ ሁሉም ወገኖች ያምናሉ" ሲሉ በዩክሬን ቀውስ የልዩ ተወካዩ አራተኛ ዙር "ሸትል ዲፕሎማሲ" ውጤትን በተመለከተ በተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ መልዕክተኛው ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia