ዱሮቭ እስከ ነሐሴ 22 ድረስ በእስር ሊቆይ እንደሚችል ስፑትኒክ ከፓሪስ አቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት መረጃ ደርሶታል

ዱሮቭ እስከ ነሐሴ 22 ድረስ በእስር ሊቆይ እንደሚችል ስፑትኒክ ከፓሪስ አቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት መረጃ ደርሶታል የህግ አስከባሪው አካል አክሎም በዱሮቭ ላይ ክስ የተከፈተው ሐምሌ 1 እንደነበር እና በ12 ወንጀሎች እንደተከሰሰ አስታውቋል። በሌላ በኩል በአውሮፓ ህብረት ውስጥ ቴሌግራምን የመቆጣጠር ኃላፊነት የተሰጠው የቤልጂየም ተቆጣጣሪ የዱሮቭ እስርን በተመለከተ ምንም ግንኙነት እንደሌለው እና በመልእክት መተግበሪያው ጥሰቶች ዙርያ ምንም መረጃ እንዳልደረሰው ለስፑትኒክ ተናግሯል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik