የወደፊት ህልሞች እውን ሲሆኑ፤ 2077 ከምታስቡት በላይ ቅርብ ነው!

የወደፊት ህልሞች እውን ሲሆኑ፤ 2077 ከምታስቡት በላይ ቅርብ ነው! በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ በተካሄደው የ2024 የዓለም የሮቦት ኮንፈረንስ ወደፊት ሊኖሩ ስለሚችሉ የፋሽን ትዕይንቶች ጨረፍታ ታይቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik