የሳህል ሀገራት ህብረትን ለመደገፍ በፓሪስ ሰልፍ ተካሄደ

የሳህል ሀገራት ህብረትን ለመደገፍ በፓሪስ ሰልፍ ተካሄደ እንደ አዘጋጆቹ ገለጻ ሰልፉ “ኔቶ በዩክሬን አማካኝነት በሳህል ሀገራት ህብረት ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ለመቃወም” ታስቦ የተዘጋጀ ነው። የአርበኞች ኃይል ንቅናቄ አስተባባሪ የሆኑት ራማታ ማኢጋ-ኩሊባሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገረችው ሰልፉ “ለሳምንታት ከአሸባሪዎች እና ቅጥረኞች ጋር ሲዋጉ የቆዩትን የማሊ ታጣቂ ኃይሎችን እና የሳህል ሀገራት ኮንፌዴሬሽንን ለመደገፍ” ያለመ ነው። እነዚህ ቡድኖች በዩክሬን ይደገፋሉ ስትል አስተባባሪዋ ተናግራለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik