እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በምትፈጽመው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ40,400 በላይ መድረሱን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በምትፈጽመው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ40,400 በላይ መድረሱን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ "እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በምታደርሰው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 40,405 ከፍ ብሏል። ከመስከረም 26 ጀምሮ 93,468 ሰዎች ቆስለዋል" ሲል ሚኒስቴሩ በመግለጫው አስታውቋል። ባሳለፍነው ቅዳሜ የእስራኤል ወታደሮች በጋዛ ሰርጥ ላይ በፈጸሟቸው ሶስት ጥቃቶች 71 ሰዎች ሲገደሉ 112 የሚሆኑት ቆስለዋል ሲል መግለጫው አክሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik