በደቡብ አፍሪካ ምስራቃዊ ኬፕ ግዛት ሴንት ፍራንሲስ ቤይ አቅራቢያ ተወርዋሪ አካል በሰማይ ላይ ሲበራ ታይቷል
19:04, 25 ነሀሴ 2024
በደቡብ አፍሪካ ምስራቃዊ ኬፕ ግዛት ሴንት ፍራንሲስ ቤይ አቅራቢያ ተወርዋሪ አካል በሰማይ ላይ ሲበራ ታይቷል በማህበራዊ ሚዲያ የተለቀቀው ተንቀሳቃሽ ምስል ተወርዋሪው አካል ተሰባብሮ በከባቢ አየር ውስጥ የተቃጠለበትን ቅጽበት ያሳያል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий