የሩሲያ ዩግ (ደቡብ) ቡድን ወታደሮች የተማረከ የስዊድን እግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪን ለስፑትኒክ ጋዜጠኛ አሳይተዋል
17:31, 25 ነሀሴ 2024
የሩሲያ ዩግ (ደቡብ) ቡድን ወታደሮች የተማረከ የስዊድን እግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪን ለስፑትኒክ ጋዜጠኛ አሳይተዋል ተሽከርካሪው በሩሲያ ዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ክልል ውስጥ በቻሶቭ ያር ከተማ አቅራቢያ በሩሲያ ወታደሮች ከተማርከ በኋላ ወደ ጦር ሰፈራቸው ይዘውት ገብተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий