ሩሲያ በሀገሪቱ ኩርስክ ግዛት ተማርከው የነበሩ 115 ወታደሮቹን ከዩክሬን ምርኮ መመለሱን እና በምርኮ የነበሩ 115 የዩክሬን የጦር ሃይል አባላትን እንዲሁ መመለሱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ሩሲያ በሀገሪቱ ኩርስክ ግዛት ተማርከው የነበሩ 115 ወታደሮቹን ከዩክሬን ምርኮ መመለሱን እና በምርኮ የነበሩ 115 የዩክሬን የጦር ሃይል አባላትን እንዲሁ መመለሱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የሰብአዊነት ሽምግልና ጥረቶችን ማድረጓን ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik