የመጀመሪያው የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በጋቦን ተመዝግቧል

የመጀመሪያው የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በጋቦን ተመዝግቧል "ትላንት እ.አ.አ ነሐሴ 22 ቀን 2024 የጋቦን መንግስት የመጀመሪያውን በዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የተያዘ ሰው መገኘቱን "የጋቦን ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በመግለጫው ይፋ አድረጓል።የበሽታው ምልክት የታየበት የ30 ዓመቱ የጋቦን ዜጋ ሲሆን በቅርቡ ከኡጋንዳ የተመለሰ መሆኑን ሚኒስቴሩ ጠቅሶ፤ ወደ ሀገር ቤት ከተመለሰ ከበርካታ ቀናት በኋላ ትኩሳት፣ ድካም እና ሽፍታ እንዲሁም የሚያቃጥል ምልክቶች እንደታዩበት ገልጿል። ባለሥልጣናቱ ከእርሱ ጋር ንክኪ የነበራቸውን ሰዎች ለመለየት እየሞከሩ ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik