የሩሲያ የሸማቾች መብት እና የሰብአዊ ደህንነት ተሟጋች ድርጅት ሮስፖትሬብናዞር በአፍሪካ ሀገራት የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታን ለመከላከል የሚያስችል ስራ ጀምሯልእ.አ.አ በነሐሴ 19-23 የኤጀንሲው ስፔሻሊስቶች በሽታውን በመከላከል እና በመመርመር ላይ ተከታታይ ኮርሶችን በኮንጎ ሪፐብሊክ እያከናወኑ መሆኑ ተገልጿል።በተጨማሪም የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታን ለመለየት የሩሲያ ሙከራዎች ተፈትተው ውጤታማ መሆናቸውን በመረጋገጡ ፤ ለኮንጎ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ሀገራትም እንደሚቀርቡ ተገልጿል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia