ፑቲን በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ በዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላን በደረሰ ጥቃት በኩርስክ ክልል ለቆሰለው የጦርነት ዘጋቢ ዬቭጊኒ ፖዱብኒ ደውለውለታል ሲል ክሬምሊን ገልጿል
14:27, 22 ነሀሴ 2024
ፑቲን በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ በዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላን በደረሰ ጥቃት በኩርስክ ክልል ለቆሰለው የጦርነት ዘጋቢ ዬቭጊኒ ፖዱብኒ ደውለውለታል ሲል ክሬምሊን ገልጿልፕሬዝዳንቱ ዘጋቢውን የልደቱ ቀኑ በመሆኑ እንኳን ደስ አለህ ያሉት ሲሆን በፍጥነት እንዲያገግም እና ወደ ስራው እንዲመለስ መልካም ምኞት ተመኝተው ለታል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий