የቻይናው ጠቅላይ ሚንስትር ሊ ኪያንግ በዛሬም ዕለት ከሩሲያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሚካሂል ሚሹስቲን ጋር በሞስኮ ይገኛሉሁለቱ ጠቅላይ ሚኒስትሮች በሁለትዮሽ ግንኙነት፤ በተለይም የቻይና-ሩሲያ የንግድ እና የባህል ትብብር ዙሪያ ይወያያሉ። ውይይቱን ተከትሎም በመንግስታቱ እና በመምሪያዎች መካከል በርካታ ሰነዶችን ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል።ውይይቱ የሚካሄደው በ29ኛው መደበኛ የቻይና እና የሩሲያ ጠቅላይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ወቅት ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia