ፑቲን እ.አ.አ.

ፑቲን እ.አ.አ. በ2004 በሩሲያ ቤልሳን ከተማ በተፈፀመው የሽብር ጥቃት ለተገደሉ ሰዎች በመታሰቢያነት በቆመው “የሀዘን ዛፍ” ሐውልት አበባ አኑረዋል የቤስላን ትምህርት ቤት የእገታ ቀውስ ተብሎ የሚታወቀው የቤስላን ትምህርት ቤት ከበባ በእስላማዊ አሸባሪዎች በፈረንጆቹ መስከረም 1 ቀን 2004 ነበር የጀመረው። በዚህ ቀውስ 777 ህጻናትን ጨምሮ ከ1,100 በላይ ሰዎች ለሶስት ቀናት ታግተዋል። በመጨረሻ 186 ህጻናት እና 31 ጥቃት ፈጻሚዎችን ጨምሮ 334 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። የትምህርት ቤቱ ጥቃት በታሪክ ከፍተኛ ቁጥር ግድያ የተፈጸመበት እንደሆነ ይነገራል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik