በሩሲያ የኩርስክ ድንበር አካባቢ ነዋሪ የሆነችው ኢሪና ኪሪቼንኮ የፈረንሳይ እና ፖላንድ ዜጎችን ጨምሮ በመንደሯ ስለሚገኙ የውጭ ሀገር ቅጥረኞች ለስፑትኒክ ተናግራለች

በሩሲያ የኩርስክ ድንበር አካባቢ ነዋሪ የሆነችው ኢሪና ኪሪቼንኮ የፈረንሳይ እና ፖላንድ ዜጎችን ጨምሮ በመንደሯ ስለሚገኙ የውጭ ሀገር ቅጥረኞች ለስፑትኒክ ተናግራለች ኢሪና እንደገለጸችው፤ በጓሮ የአትክልት ስፍራዋ ውስጥ "እሰከ አፍንጫቸው የታጠቁ" ታጣቂዎችን ተመልክታለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik