የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ከሚገኙት የድዘርዝሂንስክ ትላልቅ መንደሮች አንዱ የሆነውን አርቴሞቮን ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፡- 🟠 በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘው ቪየምካ የባቡር ጣቢያ እንዲሁ ነፃ ወጥቷል። 🟠 ዩክሬን ባለፈው ቀን ሶስት ታንኮችን፣ ሁለት የእግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ሶስት የመስክ መጋዘኖችን አጥታለች። 🟠 የሩሲያ አየር መቃወሚያ በ24 ሰዓታት ውስጥ 49 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን፣ 26 ሂማርስ ኤምኤልአርኤስ ጥይቶችን እና የሃመር የአየር ቦምብን መትቶ ጥሏል። 🟠 የዩክሬን ጦር ባለፈው ቀን 1,935 የሚደርሱ ወታደሮችን አጥቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia