ፑቲን የሩሲያን ባህላዊ መንፈሳዊ እና ሞራላዊ እሴቶች ለሚያጋሩ ግለሰቦች ሰብአዊ ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል አዋጅ ፈረሙ ሰነዱ የተፈቀደውን ኮታ ከግምት ውስጥ ሳያስገባ እና የሩሲያኛ ቋንቋ ብቃት ማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ ሳይጠበቅ ለጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃድ የማመልከት መብት ይሰጣል። እንደ ሰነዱ ገለጻ ከሆነ አዋጁ "አፍራሽ የኒዮሊበራል ርዕዮተ ዓለም አስተሳሰቦችን" በሚጭኑ ሀገራት የሚኖሩ ደስተኛ ያልሆኑ ዜጎችን ይመለከታል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia