ሩሲያ ከዩክሬን ጋር የምትደራደርበት ሰዓት ላይ አይደለችም ሲሉ የፑቲን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ተናገሩ

ሩሲያ ከዩክሬን ጋር የምትደራደርበት ሰዓት ላይ አይደለችም ሲሉ የፑቲን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ተናገሩ በተመሳሳይ፤ የሞስኮ የሰላም ሀሳቦች እንዳልተሰረዙ እና የድርድር ሂደቱ መቆም በጦር ሜዳው ሁኔታ ላይ የተመሠረተ እንደሆነ ለሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik