በቻይና ታላቁ ግንብ በሰው አልባ አውሮፕላን አገልግሎት ማድረስ እንደተጀመረ ሚዲያ ዘግቧል

በቻይና ታላቁ ግንብ በሰው አልባ አውሮፕላን አገልግሎት ማድረስ እንደተጀመረ ሚዲያ ዘግቧል የሃገር ውስጥ ኩባንያው ሚቱአን በብዛት በሚጎበኘው የታሪካዊው ግንብ ክፍል ለመጀመሪያ ግዜ የሰው አልባ አውሮፕላን አቅርቦት ጀምሯል። በአካባቢው የችርቻሮ እቃ መሸጫ መደብሮች ባለመኖራቸው ጎብኚዎች ቀለል ያሉ ምግቦች እና የመጠጥ ውሃ ለማግኘት ችግር ሆኖባቸው ቆይቷል። ትእዛዝ ለማስተላለፍ የሚፈልጉ ቱሪስቶች የኪውአር ኮድ ስካን የሚያደርጉ ሲሆን ትእዛዙ በ5 ደቂቃ ውስጥ ይደርሳል። ድሮኑ ትእዛዙን ካደረሰ በኋላ ቆሻሻውን ተሸክሞ ይመለሳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik