የሩሲያ ቼቼን ሪፐብሊክ አስተዳዳሪ ራምዛን ካዲሮቭ የቴስላን ሳይበር ትራክ መኪና ከኤለን መስክ እንደተረከቡ ተናገሩ

የሩሲያ ቼቼን ሪፐብሊክ አስተዳዳሪ ራምዛን ካዲሮቭ የቴስላን ሳይበር ትራክ መኪና ከኤለን መስክ እንደተረከቡ ተናገሩ ተሽከርካሪውን ከፈተሹ በኋላ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዞን ውስጥ ለሚገኙ ተዋጊዎች ለማስረከብ ማቀዳቸውን ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik