የዩክሬን ጦር ባለፈው ቀን ውስጥ እስከ 2,010 የሚደርሱ ወታደሮችን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ የሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት ተጨማሪ መግለጫዎች፡- 🟠 የሩሲያ ጦር የዩክሬን ሱ-24 ቦምብ ጣይ ጀት እና ሁለት ኤምአይ-8 እና ኤምአይ-17ቶችን ጨምሮ ሶስት ሄሊኮፕተሮችን አውድሟል።🟠 ሁለት የጠላት ሂማርስ ሚሳኤል አስወንጫፊ፣ አራት አስወንጫፊ እና ሁለት የፓትርዮት ሚሳኤል ስርዓት የራዳር ጣብያዎች፣ አስወንጫፊ፣ የአይሪስ-ቲ ሚሳኤል ጣቢያ፣ ሶስት ማክስክስፕሮ የውግያ ተሽከርካሪዎች እና ሁለት ኤም 113 ታጣቂ ወታደር ተሸካሚ ተሽከርካሪዎች በሩሲያ ጦር ወድመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia