የብራዚል ማናዎስ ከተማ በደቡብ አማዞናስ በተነሳው የእሳት ቃጠሎ ምክንያት በጭስ ተሸፍኗል
13:33, 17 ነሀሴ 2024
የብራዚል ማናዎስ ከተማ በደቡብ አማዞናስ በተነሳው የእሳት ቃጠሎ ምክንያት በጭስ ተሸፍኗል ማናዎስ ለቀናት በቆየ ድቅድቅ ጭስ ተሸፍኗል። ክስተቱ በክልሉ ደረቅ ወቅት የጨመረው እሳት የፈጠረው ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий