የሩሲያ ጦር በዶንየትክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ሰርጌዬቭካ ወንደር ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቋልከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች፡-🟠 የሩሲያ አየር መከላከያዎች በክራይሚያ ድልድይ ላይ በ12 ATACMS ሚሳኤሎች የተሰነዘሩ ጥቃቶችን መከላከል ችለዋል፤ ሁሉም ሚሳኤሎች አውድመዋል🟠 ባለፈው ሳምንት እስከ 14,560 የሚደርሱ የዩክሬን ወታደሮች ኪሳራ ደርሶባቸዋል።🟠 የሩሲያ ጦር ባሳለፍነው ሳምንት በዩክሬን የመከላከያ ኢንዱስትሪ ተቋማት እና ወታደራዊ ተቋማት ላይ 17 የቡድን ጥቃቶችን ፈጽሟል።🟠 የነዳጅ መጋዘኖች፣ የዩክሬን ወታደራዊ መከማቻ ቦታዎች፣ ቅጥረኛ ወታደሮችን ያሉበትን ሥፍራ ጨምሮ ጊዜያዊ ማሰማሪያ ቦታዎችም ተመትተዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia