ቀጣዩ የደቡብ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ (ሳዲክ)ሊቀመንበር ፕሬዝዳንት ምናንጋግዋ ሳዲክ ያለውን እምቅ ሃብት እንዲጠቀም ጥሪ አቀረቡ

ቀጣዩ የደቡብ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ (ሳዲክ)ሊቀመንበር ፕሬዝዳንት ምናንጋግዋ ሳዲክ ያለውን እምቅ ሃብት እንዲጠቀም ጥሪ አቀረቡበዚምባብዌ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ፕሬዝዳንት ምናንጋግዋ የአፍሪካ ሀገራት የወደፊት እጣ ፈንታቸውን ለመወሰን የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ጠይቀዋል። በቀጣናውን የነበረውን ጭቆና አሸንፎ ነፃነትን በመቀዳጀት ረገድ ያለውን ታሪክ በመጥቀስ፣ ይህ ትሩፋት ሀገራቸውን በመገንባትና በብቃት ለማስተዳደር ጠንካራ ቁርጠኝነት እንደሚጠይቅ ተከራክረዋል። ፕሬዝዳንት ምናንጋግዋ ለአዳዲስ የንግድ እድሎች በሮች ለመክፈት እና ለመጠቀም የክልላዊ ውህደት ወሳኝ ሚና እዳለው አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል። " ሳዲክ ለስኬት የሚያገዘው ልዩ እድሎች አሉት። በሁሉም መስፈርቶች በአለም አቀፍ መድረክ የኢኮኖሚ ሃይል ባለቤት ለመሆን የሚያስችል አቅም አለን። "ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik