ምንም እንኳን በጦር ሜዳ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች ቢኖሩም ፤ የአሜሪካንን የጦር መሣሪያዎች እና ሞዴሎችን በዩክሬን ጦር ኃይሎች የመጠቀም ፖሊሲ ዙሪያ ምንም ዓይነት ለውጥ እንደማይኖር እና አሜሪካም እንደማትከለክል ፔንታጎን አስታውቋል።

ምንም እንኳን በጦር ሜዳ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች ቢኖሩም ፤ የአሜሪካንን የጦር መሣሪያዎች እና ሞዴሎችን በዩክሬን ጦር ኃይሎች የመጠቀም ፖሊሲ ዙሪያ ምንም ዓይነት ለውጥ እንደማይኖር እና አሜሪካም እንደማትከለክል ፔንታጎን አስታውቋል።አሜሪካ እስካሁን ድረስ የአሜሪካን ጦር መሳሪያዎች በሩሲያ ግዛት ውስጥ መጠቀምን ከልክሏል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik