የሩሲያ ኤስ ዩ-34 ተዋጊ ጄቶች በሀገሪቱ ኩርስክ ግዛት የዩክሬን ጦር ይዞታን ማውደማቸውን ቀጥለዋልእንደ መከላከያ ሚኒስቴር ዘገባ ከሆነ ጥቃቱ የተፈፀመው ደህንነቱ ከተጠበቀ ርቀት ላይ በትክክል በተመሩ ቦምብ ጣይ ጄቶች ነው።ዒላማዎቹን ያወደሙት ከስለላ ተቋሙ በተገኘ መረጃ መሰረት ሲሆን አብራሪዎቹ በሰላም ወደ አየር ማረፊያቸው ተመልሰዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia