የሱዳን ታጣቂ ሃይል አዛዥ የፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ከያዟቸው ከተሞች ለቅቀው እስኪወጡ ድረስ የተኩስ አቁምን ስምምነትን እንደማይቀበሉ ገለጹ

የሱዳን ታጣቂ ሃይል አዛዥ የፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ከያዟቸው ከተሞች ለቅቀው እስኪወጡ ድረስ የተኩስ አቁምን ስምምነትን እንደማይቀበሉ ገለጹበዚህም ምክንያት የአብደል ፈታህ አል ቡርሃን የልዑካን ቡድን በአሜሪካ አማካኝነት በሱዳን ጉዳይ ላይ በጄኔቫ በሚካሄደው የሰላም ድርድር ላይ እንዳልተገኘ የዜድቢሲ የቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል። "የእኛ ወታደራዊ እንቅስቃሴ አይቆምም የመጨረሻዎቹ የፈጥኖ ደራሽ ሃይል ተዋጊዎች ከያዙትን ከተሞች እና መንደሮች ለቀው እስኪወጡ ድረስ" ማለታቸውን ቻናሉ ዘግቧል። "የፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ሀገራችንን ይዞ እስካለ ድረስ ሰላም አይኖርም።"የሰላም መንገዱ የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ በጅዳ የተደረሱትን ስምምነቶች ተግባራዊ ማድረግ እና የሰብአዊ እርዳታዎችን ወደ ግጭት ዞኖች እንዲደርሱ ማድረ ላይ መሆን ይገዋል ብለዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik