አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ድምፅን በድምፅ የመሻር (የቬቶ ስልጣን) እንዲቀር ሀሳብ ማቅረቧን የሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ተናገሩጁሊየስ ማዳ ባዮ የፀጥታው ምክር ቤት በኒውዮርክ ባደረገው ስብሰባ ላይ "አፍሪካ ድምፅን በድምፅ የመሻር (የቬቶ ስልጣን)እንዲቀር ትፈልጋለች። ሆኖም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አባል ሀገራት የቬቶ ሥልጣን እንዲቀር የማይፈልጉ ከሆነ ፤ ይህ ስልጣን ለሁሉም አዲስ ቋሚ አባላት መሰጠት አለበት" ብለዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia