በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ውስጥ ብንሆንም በመካከለኛው ምስራቅ ያሉ ክስተቶችን ሩሲያ ችላ አትልም ሲሉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ከፍልስጤሙ መሪ መሀሙድ አባስ ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት ተናግረዋል።አክለውም “ እንደ አለመታደል ሆኖ አሁን ላይ ሩሲያ ጥቅሟን ማስጠበቅ እና ህዝቦቿን በጦር መሳሪያ ኃይል መጠበቅ እንዳለባት የታወቀ ነው፤ ነገር ግን በመካከለኛው ምስራቅም ሆነ በፍልስጤም እየሆነ ያለው ነገር ትኩረት ሳንሰጥ አልቀረንም ” ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia