ባባ ያጋ የሚል ቅፅል ስም የተሰጠው የዩክሬን ከባድ የሰው አልባ አውሮፕላን ኩርስክ ክልል ድንበር አካባቢ ተወግዷል።
10:12, 12 ነሀሴ 2024
ባባ ያጋ የሚል ቅፅል ስም የተሰጠው የዩክሬን ከባድ የሰው አልባ አውሮፕላን ኩርስክ ክልል ድንበር አካባቢ ተወግዷል። ኦፕሬሽኑ በኤፍፒቪ ድሮን እንደተከናወነ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий