ቤላሩስ ከዩክሬን ጋር ያላትን ድንበር ለማጠናከር ታንኮችን ማሰማራት ጀመረች

ቤላሩስ ከዩክሬን ጋር ያላትን ድንበር ለማጠናከር ታንኮችን ማሰማራት ጀመረች የቤላሩስ መከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ መሳሪያዎችን ባቡር ላይ ሲጭን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል አጋርቷል። ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ የመከላከያ ሚኒስቴሩ ከዩክሬን ጋር ድንበር በሚዋሰኑ የሀገሪቱ ደቡባዊ ክልሎች ወታደራዊ አቋሙን እንዲያጠናክር ቅዳሜ እለት ትእዛዝ አስተላልፈዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik