በአርጀንቲና ሮዛሪዮ የነዳጅ ማደያ የምትሰራ ሴት ወንዶች ቆመው ሲመለከቱ ከባድ አደጋ ተከላክላለች

በአርጀንቲና ሮዛሪዮ የነዳጅ ማደያ የምትሰራ ሴት ወንዶች ቆመው ሲመለከቱ ከባድ አደጋ ተከላክላለች በነዳጅ ማደያው የተቃጠለ መኪና ውስጥ እሳት ለማጥፋት የቻለችው ሴት እውቅና እንደሚሰጣት ታውቋል።
Sputnik