በእስራኤል ጦር በቦምብ የተደበደበውን የጋዛ ትምህርት ቤት የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በይነመረብ ላይ ተጋርቷል

በእስራኤል ጦር በቦምብ የተደበደበውን የጋዛ ትምህርት ቤት የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በይነመረብ ላይ ተጋርቷል እንደ ፕሬስ ቲቪ ዘገባ ከሆነ በጥቃቱ 100 የሚሆኑ ሰዎች የተገደሉ ሲሆን በደርዘን የሚቆጠሩ ቆስለዋል። የእስራኤል መከላከያ ሃይል ፍልስጤማውያን ስደተኞችን በሚያስጠልለው የትምህርት ተቋም የሃማስ ወታደሮች እንደሚገኙ በመግለጽ ለጥቃቱ ምክንያት አቅርቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik