የፓሪስ ኦሊምፒክስ፡ አፍሪካውያን አትሌቶች በወንዶች ማራቶን ደመቁ

የፓሪስ ኦሊምፒክስ፡ አፍሪካውያን አትሌቶች በወንዶች ማራቶን ደመቁ የወርቅ ሜዳሊያውን ኢትዮጵያዊው ታምራት ቶላ ያገኘ ሲሆን በ2፡06፡26 ሰዓት የኦሎምፒክ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። ትውልደ ሶማሊያዊው ቤልጄማዊ በሽር አብዲ ከ21 ሰከንድ በኋላ መስመሩን አልፏል። የነሐስ ሜዳሊያውን በቅርቡ በቶኪዮ፣ ቦስተን እና ቺካጎ ማራቶን ያሸነፈው ኬንያዊው ቤንሰን ኪፕሩቶ አግኝቷል። ከዚህ በፊት ክብረ ወሱኑን አስመዝግቦ የነበረው ኬንያዊው ኤሉድ ኪፕቾጌ ከአንድ እስከ ሶስት ማጠናቀቅ ሳይችል ቀርቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik