የቡርኪናፋሶ መንግስት 69% የሚሆነውን ግዛት እንደሚቆጣጠር የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታውቀዋል

የቡርኪናፋሶ መንግስት 69% የሚሆነውን ግዛት እንደሚቆጣጠር የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታውቀዋልጄኔራል ካሱም ኩሊባሊ እንደተገለጹት እ.ኤ.አ በ 2022 40% ብቻ የሚሆነውን ግዛት ነበር የሚቆጣጠሩት።"ቀሪው 31% የሚሆነው ግዛት ምንም ሰው የሌለባቸው አካባቢዎች ናቸው" ብለዋል ባለሥልጣኑ። ሚኒስቴሩ አክለውም "ግዛቱን መቆጣጠር ዘላቂ እርምጃ እንደሆነ" ገልፀዋል። እ.አ.አ ከ2015 ጀምሮ ቡርኪናፋሶ በየጊዜው በጂሃዲስት ቡድኖች ጥቃት ይደርስባታል። በዚህ ጊዜ ከ20,000 የሚበልጡ ንፁሃን ዜጐች እና ወታደሮች መሞታቸውን በዓለም ዙሪያ በተከሰቱ ግጭቶች ሰለባየሆኑ ሰዎችን የሚዘረዝረው አክሌድ የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት መረጃ ያሳያል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik