ሁለት የዩክሬን ባለስልጣናት በማሊ ሽብርተኝነትን በግልፅ መደገፋቸውን ተከትሎ ምርመራ መጀመሩን የሀገሪቱ አቃቤ ህግ አስታወቀ

ሁለት የዩክሬን ባለስልጣናት በማሊ ሽብርተኝነትን በግልፅ መደገፋቸውን ተከትሎ ምርመራ መጀመሩን የሀገሪቱ አቃቤ ህግ አስታወቀምርመራው የተከፈተው "እነዚህን የሽብር ድርጊቶች ማለትም የሽብር ድርጊት ተባባሪነት እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመደገፍ ወንጀሎችን መሠረት በማድረግ " መሆኑን የማሊ ጸረ-ሽብርተኝነት አቃቤ ህግ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታውቋል።ባለሥልጣናቱ ይህንን ውሳኔ የወሰኑት እ.አ.አ ነሐሴ 4 የዩክሬን ወታደራዊ መረጃ ቃል አቀባይ አንድሪ ዩሶቭ ያደረጉትን ንግግር ተከትሎ እና መንግሥት የሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫን ተንተርሶ እንደሆነ ተገልጿል።እሱም "በቲንዛኡታኔ የማሊ የመከላከያ እና የጸጥታ ሃይሎች አባላት እንዲገደሉ ምክንያት የሆነውን" የታጠቁ አሸባሪ ቡድኖች የፈፀሙትን ጥቃት ተከትሎ ሀገራቸው ያላትን ተሳትፎ " በመደገፋቸው ነው።በተጨማሪም "በሴኔጋል የዩክሬን አምባሳደር ሚስተር ዩሪ ፒቮቫሮቭ" Uገራቸው ለአለም አቀፍ ሽብርተኝነት በተለይም በማሊ የምትሰጠውን ድጋፍ በማረጋገጥ መግለጫ መስጠታቸው ተጠቅሷል።እነዚህ የዩክሬን ባለስልጣናት መግለጫዎች ባማኮ ከኪዬቭ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንድታቋርጥ አድርጓታል፤ ኒጀርም የማሊን ፈለግ ተከትላ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን አቋርጣለች።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik