በቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ባለ ሁለት ፎቅ የመኖሪያ ሕንፃ ተደርምሷል

በቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ባለ ሁለት ፎቅ የመኖሪያ ሕንፃ ተደርምሷል ይህ ድንገተኛ አደጋ የተፈፀመው ዡሃይ ውስጥ ሲሆን ሙሉ ህንፃው በቅጽበት ተደርምሷል። ከተፈጠረው አደጋ አራት ግለሰቦች በህይወት ሲተርፉ፤ ሦስት ሰዎች ሕይወታቸውን ሲያጡ፤ በተጨማሪም አንድ ሰው መቁሰሉ ተነግሯል።በቅድመ መረጃ መሰረት የጋዝ ፍንዳታ የአደጋው መንስኤ ሊሆን ይችላል ተብሏል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik