የሩሲያ መንግሥት የኒውክሌር ኮርፖሬሽን (ሮሳቶም)ተወካዮች በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ዙሪያ ከቡርኪናፋሶ ኢነርጂ ሚኒስትር ያኩባ ዛብር ጉባ ጋር በዋጋዱጉ መወያየታቸውን ስፑትኒክ ዘግቧል።

የሩሲያ መንግሥት የኒውክሌር ኮርፖሬሽን (ሮሳቶም)ተወካዮች በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ዙሪያ ከቡርኪናፋሶ ኢነርጂ ሚኒስትር ያኩባ ዛብር ጉባ ጋር በዋጋዱጉ መወያየታቸውን ስፑትኒክ ዘግቧል።ኢነርጂ ሀገሪቷ እውነተኛ ሉዓላዊነትን የምታረገግጥበት መስክ ነው ሲሉ ሚኒስትሩ ከሩሲያ ልዑካን ቡድን ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ መናገራቸውን የዜና ምንጩ አክሎ ገልጿል።ከግንባታው በፊት ያለውን ሁኔታ በተመለከተ 2 ደረጃዎች ብቻ ይቀራሉ ያሉ ሲሆን፤ ስምምነት መፈረም እና የቴክኒክ አቅርቦትን የሚመለከቱ ጉዳዮች እንደሆኑ ሚኒስትሩ አክለው ገልጸዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik