ቻይና "አምፊቢየስ" የተሰኘ የውሃ ውስጥ ድሮን ይፋ አደረገች
11:44, 7 ነሀሴ 2024
ቻይና "አምፊቢየስ" የተሰኘ የውሃ ውስጥ ድሮን ይፋ አደረገችየሻንጋይ ጂያኦ ቶንግ ዩኒቨርሲቲ ኔዛ-ሲዳርት የተባለውን በዘርፉ አዲስ የሆነ ሃይብሪድ የአየር እና የውሃ ስር ድሮንን አስተዋውቋል።በአየር እና በውሃ ስር የሚበረው ድሮን ወደ ላይ ለመነሣትና እና ለማረፍ ቋሚ ክንፎች ያሉት ሲሆን በጅራቱም በኩል ማረፍ ይችላል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий