የሩሲያ ፌዴሬሽን ድንበር አገልግሎት ተዋጊዎች እና የሩሲያ ጦር ሃይሎች ዛሬ ጠዋት ወረራውን መከላከል ችለዋል ሲል የድንበር አገልግሎት ተቋው ተናግሯል።የዩክሬን ጦር በኩርስክ ክልል ውስጥ በሚገኘው የሩሲያ ግዛት ድንበር አካባቢ ትንኮሳዎችን አድርገዋል። በኩርስክ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ተኩስ ተከፍቷል።የታጣቂዎቹን ጥቃት ለመመከት የድንበር ጠባቂ ተዋጊዎች ከሩሲያ ጦር ሃይሎች ጋር በመተባበር እርምጃ ወስደዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia