የሩሲያ ኢታማዦር ሹም ቫለሪ ገራሲሞቭ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ አካባቢ የሚገኘውን የሰንትር (Tsentr)ፍልሚያ ቡድን ወታደሮችን መጎብኘታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አመልክቷል።በጉብኝቱ ወቅት ጄኔራል ገራሲሞቭ ከአዛዦቹ አጭር ማብራሪያ ተደርጎላቸዋል፤ ጄነራሉም የስራ መመሪያ ከመስጠታቸውም በተጨማሪ ለወታደሮች ሽልማቶችን መስጠታቸው ተገልጿል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia