የቬንዙዌላ ፕሬዝዳንት ህዝባቸው የዋትስአፕ መተግበሪያን ከስልካቸው ላይ እንዲሰርዙ ጠየቁ

የቬንዙዌላ ፕሬዝዳንት ህዝባቸው የዋትስአፕ መተግበሪያን ከስልካቸው ላይ እንዲሰርዙ ጠየቁኒኮላስ ማዱሮ ዋትስአፕ በቬንዙዌላ ላይ ስጋት ይፈጥራል በማለት የአገሪቱ ወጣቶች ቴሌግራም እና ዊቻት መጠቀም እንዲጀምሩ አበረታትዋል። "ይህንን የዋትስአፕ መተግበሪያን ቬንዙዌላን ለማስፈራራት እየተጠቀሙበት ነው። ዋትስአፕ መተግበሪያን ከስልኬ ላይ መሰረዝ ጥሩ ነው። ሁሉንም ግንኙነቶቼን ቀስ በቀስ ወደ ቴሌግራም እና ዊቻት እቀይራለሁ። ይህን ማድረግ አስፈላጊ ነው። የመጀመሪያው እርምጃ በፈቃደኝነት ተራማጅ በሆነ አሰተሳሰብ እና ሥር ነቀል በሆነ መንገድ "የዋትስአፕ ” መተግበሪያን ማቋረጥ ነው ሲሉ ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik