የህንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተሰናባቿ የባንግላዲሽ ጠቅላይ ሚኒስትር ሼክ ሃሲና በህንድ እንደሚገኙ አረጋግጧልየባንግላዲሽ ጊዚያዊ መንግሥት ገና ስላልተቋቋመ ሀገሪቱ የሥልጣን ክፍተት እያጋጠማት ነው። በቪዲዮ ምስሉን እንደሚታየው ተቃዋሚ ሰልፈኞች የሀገሪቱ መስራች መሪ እና የተሰናባቿ ጠቅላይ ሚንስትር አባት የሆኑትን የሙጂቡር ራህማን ሃውልት ሲገለብጡ ይታያል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia