የዩክሬን ጦር ባለፈው ቀን ያጣው አጠቃላይ የሰራዊት ቁጥር 1,975 እንደሚደርስ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ ጠላት በአንድ ቀን 4 ታንኮችን፣ 2 የብራድሊ የእግረኛ ተሽከርካሪዎችን፣ የማርደር እግረኛ ተሽከርካሪን፣ 2 አሜሪካ ሰር ኤም 113 ታጣቂ ሰራዊት ተሸካሚዎችን እና ሀምቪ ታጣቂ የውጊያ ተሽከርካሪን እንዳጣ ሚኒስቴሩ ጨምሮ ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia