ሞስኮ እና ኑዋክቾት "የተቀራረበ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ቅንጅት" አስፈላጊነት ላይ አጽንኦት ሰጡ

ሞስኮ እና ኑዋክቾት "የተቀራረበ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ቅንጅት" አስፈላጊነት ላይ አጽንኦት ሰጡ እ.አ.አ. በ2024 ሞሪታኒያ የአፍሪካ ህብረት ተለዋጭ የሊቀመንበርነት ቦታን መረከቧ በጣም አስፈላጊ እንዲሆን አድርጎታል ሲሉ የሩሲያ ዲፕሎማቶች ተናግረዋል። የሞሪታኒያ ፕሬዝዳንት የሩሲያ የመካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ ልዩ ተወካይ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካሂል ቦግዳኖቭን ሐሙስ እለት ተቀብለዋል። ውይይቱ ለሁለተኛ የስልጣን ዘመን የተመረጡት ሞሃመድ ኡልድ ጋዙዋኒ ሲመተ በዓልን ተከትሎ የተካሄደ ነበር። ሁለቱ አካላት በሩሲያ እና ሞሪታንያ መካከል የነበረውን የተለመደ ወዳጃዊ ግንኙነት በማጠናከር ዙርያም ተወያይተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik